ደንበኞች በከፍተኛ ጉጉት የሚጠብቁት እና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ፡፡
በ1ኛው ዕጣ 20,000,000 ብርበ2ኛው ዕጣ 10,000,000 ብር
በ3ኛው ዕጣ 5,000,000 ብር
በ4ኛው ዕጣ 3,000,000 ብር
በ5ኛው ዕጣ 2,000,000 ብር
በ6ኛው ዕጣ 1,000,000 ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች ያሉት እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ጳጉሜን 6ቀን 2015 እየደረሰ ነው ፡፡
ቲኬቱን ከወዲሁ ቆርጠው ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
መልካም በዓል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
Comments
Post a Comment